Amharic – The Goodbye Song ቻው ቻው ጓደኞቼ

ደህና ሁን ወንድሞች እና እህቶች ስላየኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል በሚቀጥለው ጊዜ እንደምገናኝ ተስፋ አደርጋለሁ።

Goodbye brothers and sisters I am so happy to see you I hope I'll see you again next time.