Amharic – Teret Teret ተረት ተረት

ተረት ተረት ልጅ አባቱን "አባ ማለት ምን ማለት ነው" ሲል ጠየቀው አባቱ መለሰ "አባት የሚወድህ ከአደጋ የሚጠብቅህ እና ሁሉንም ነገር የሚያደርግልህ ነው" ስለዚህ ህፃኑ እንዲህ ሲል መለሰለት "እሺ ስለዚህ እኔ ስሆን አደግ እንደ እናቴ አባት እሆናለሁ"

Teret teret, a kid asked his father "Dad what does a father mean" the father answered " a father is someone who loves you who keeps you from danger and who does everything for you " so the kid answer "oh okay so, when I grow up I'm going to be a father like my mom.