Amharic – Our Dog እኔ ማነኝ

እኔ ታማኝ እንስሳ ነኝ እኔም በቤቱ ውስጥ እኖራለሁ ባለቤቶቼን ደህንነቴን እጠብቃለሁ መጫወት እወዳለሁ እና በጣም ንቁ እና የቤቱን ደህንነት እጠብቃለሁ እኔ ማን ነኝ?

I am a trustful animal I also live inside the house I keep my owners safe I love to play and very active and will keep the house safe who am I?