Amharic – I Love My Two Hands ሁለቱ እጆቼ ሁለቱ የእጅ ዜማ። እነዚህ ሁለት እጆቼ ናቸው እኔ እወዳቸዋለሁ እነሱም ይወዱኛል፣ እራሴን ንፅህና ለመጠበቅ እና ምግቤን ለመብላት እጠቀማለሁ። My two-hand rhyme. These are my two hands I love them and they love me, I use them to keep myself clean and eat my food.