Amharic – I Like Eating My Fruits ፍራፍሬ እመገባለሁ

እንደ አናናስ፣ እንጆሪ፣ ሙዝ፣ ሐብሐብ ብርቱካን፣ አፕል እና ሌሎች የመሳሰሉ የተለያዩ ፍራፍሬዎችን መብላት እወዳለሁ።

I like to eat different fruits, like pineapple, strawberry, banana, watermelon orange, apple and others.